Anonymous
#other
ሃገሪቱ በclimate change እና ኦዞን ዴፕሊሽን ብዙ ነገር suffer እያደረገች እንደሆነ we all know... እኔ በግሌ የሆነ sth club ነገር ፈጥሬ ለህዝቡ awerness መፍጠር ፈልጋለው። at least ዘፎችን ብንተክል ምናምን... ዮሀነ permanent የሆነ movement... ብቻ ለሃገሪቱ በራሴ አንድ ነገር ማድረግ ስለምፈልግ ነው። ከኔ ጋር አንድ ለይ መስራት ሚፈልግ አለ። በበጎ ፍቃደኝነት???
Dec 23, 20209 engagements