Anonymous
#food
ሠላም ለዚህ ቤት ! አዲስ አበባ ውስጥ የኩሽና ቤት እቃወች የሚሸጡበት ቆንጅ ቦታ ልትጠቁሙኝ ትችላላችሁ ?
Dec 23, 20206 engagements
ሠላም ለዚህ ቤት ! አዲስ አበባ ውስጥ የኩሽና ቤት እቃወች የሚሸጡበት ቆንጅ ቦታ ልትጠቁሙኝ ትችላላችሁ ?
Dec 23, 2020KushnaWorld I mean Kitchenworld
Dec 23, 2020Betam Amesegenalehu!
Dec 23, 2020ኩሽና ግን እየጠፋ ካሉ ቃላት ውስጥ ነው
Dec 23, 2020ኦልማርት ; ሸዋ ;ፋንታዬ አሪፋ አሪፋ ነገሮች አሉ
Dec 23, 2020Amesegenalehu!
Dec 23, 2020Ye kushena bet ekawoch super market heje.
Dec 23, 2020