How much does a tikvah advertisement package costs?
Dec 22, 2020የቲክቫህ ኢትዮጵያ ማስታወቂያ ፓኬጅ! ከነሃሴ 1/2012 ዓ/ም - ጥር 1/2013 ዓ/ም የ4 ቀን ማስታወቂያ - 5,000 ብር • 4 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ • በየዕለቱ 1 ማስታወቂያ ፖስት የሚደረግበት • የማስታወቂያ ቆይታ 24 ሰዓት • የ1 ሙሉ ቀን ፒን (PiN) የ8 ቀን ማስታወቂያ - 10,000 ብር • 8 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ • በየዕለቱ 1 ማስታወቂያ ፖስት የሚደረግበት • የማስታወቂያ ቆይታ 24 ሰዓት • የ3 ሙሉ ቀን ፒን (PiN) የ16 ቀን ማስታወቂያ - 15,000 ብር • 16 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ • በየዕለቱ 1 ማስታወቂያ ፖስት የሚደረግበት • የማስታወቂያ ቆይታ 48 ሰዓት • የ5 ቀን ፒን (PiN) የ32 ቀን ማስታወቂያ - 30,000 ብር • 32 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ • በየዕለቱ 1 ማስታወቂያ ፖስት የሚደረግበት • የማስታወቂያ ቆይታ 48 ሰዓት • የ10 ቀን ፒን (PiN) ቲክቫህ ኢትዮጵያ በ24 ሰዓት ውስን ማስታወቂያ ብቻ ነው የሚያስተናግደው ፤ አንድ ማስታወቂያ ፅሁፍ ቢበዛ ከ11 መስመር ማለፍ የለበትም! NB. ከዚህ ማስታወቂያ ከሚገኛው ገቢ ግማሹ ቲክቫህ ኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች እየሰራ ለሚገኘው የወጣቶች የስራ እድል/በኮቪድ-19 ለመስራት ላቀድነው ሀገር አቀፍ ስራ የሚውል ነው። የትኛውም ድርጅት ህጋዊ ከሆነና ምርት እና አገልግሎቱ ማህበረሰቡን የሚጠቅም እንዲሁም የቲክቫህ ኢትዮጵያ አባላትን ስም የማያጠለሽ ከሆነ በየትኛውም ሰዓት የማስታወቂያ አገልግሎት የማግኘት መብቱ ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ ነው። ማሳሰቢያ ! • ማስታወቂያ የሚነገርለት ድርጅት ህጋዊ ፍቃድ ያለው። • በቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት ላይ በማስታወቂያ ሊፈፀም የሚችል የትኛውም አይነት አግባብነት የሌለው ድርጊት ለህዝብ እንደሚገለፅ የሚያውቅ መሆን አለበት። • በደንበኞቹ ላይ ለሚደርሰው ማንኛውም አይነት ችግር ተጠያቂ የሚሆን መሆን አለበት። •የሚሰራበት አድራሻ በግልፅ የሚታወቅ ሊሆን ይገባል። (ቲክቫህ ኢትዮጵያ - Tikvah Ethiopia) 📞0919743630 @tikvahadvertisement
Dec 23, 2020