አማርኛ ከሌላ ቋንቋ የተዋሳቸውን ቃላት እና ከምን ቋንቋ እንደተዋሳቸው ንገሩኝ
Dec 22, 2020ትክክለኛ የ አማርኛ ትርጉሙን አለማወቃችሁ ነው እንጂ ተውሶ አይደለም እስኪ እነዚህን ተመልከቱ ☞ አማርኛ የሚመስሉ የባዕድ ሐገር ስሞችና ትክክለኛ የአማርኛ ትርጓሜያቸው ፦ . ኢንተርኔት...... የህዋ አውታር ባንክ ........... ቤተ ንዋይ ፎቶ ግራፍ .....ብራናዊ ስዕል ዶክተር .......... ሊቀ ሙሁር ኢኮኖሚክስ.... ስነ ብዕል ሚኒስተር ........ ምሉክ ዩኒቨርስቲ ....... መካነ አምሮ ፖሊስ ............. የህግ ዘበኛ ቱሪዝም............ ስነ ህዋፄ ኢምባሲ .......... የእንደራሴ ጽ/ቤት ኮምፒውተር ...... መቀመሪያ ሲቪል ሰርቪስ ..... ሰላማዊ አገልግሎት ቴሌኮሚኒኬሽን.... ምህዋረ ቃል ኮሌጅ ................መካነ ትምህርት ዲፕሎማት...........የመንግስት መልእክተኞች ሳሎን ................. እንግዳ መቀበያ ራዲዮ ..................ንፋሰ ድምፅ ሌክቸር ............... ትምህርተ ጉባኤ ፕሬዝዳንት............ ሊቀ ሀገር/ ሙሴ ሀዋላ ...................ምህዋረ ንዋይ ስካን...…...............ምክታብ ቢሮ .................... መስሪያ ቤት ሌክቸረር ...............መምህረ ጉባኤ ዲን ..................... ሊቀ ጉባኤ ድግሪ ...................ማዕረግ ሎሬት ................... አምበል፣ ተሸላሚ የቅ ቪዛ ...................... የይለፍ ፍቃድ ፓስፖርት................ የኬላ ማለፊያ ====================
Dec 23, 2020