Anonymous
#business
እዚህ ግሩፕ fishery የተማራችሁ መልሱልኝ ለመስኖ የተሰራ ትንሽ ግድብ ላይ አሳ ማርባት ይቻላል??? አካባቢው በጣም ቀዝቃዛ ነው -5 እስከ 15 average አስር አካባቢ ይሆናል. ከተቻለ ምን ዝርያ ምን ያስፈልጋል እና የት አገኛለሁ??
Dec 22, 20201 engagements
እዚህ ግሩፕ fishery የተማራችሁ መልሱልኝ ለመስኖ የተሰራ ትንሽ ግድብ ላይ አሳ ማርባት ይቻላል??? አካባቢው በጣም ቀዝቃዛ ነው -5 እስከ 15 average አስር አካባቢ ይሆናል. ከተቻለ ምን ዝርያ ምን ያስፈልጋል እና የት አገኛለሁ??
Dec 22, 2020The most common fish ethiopia wust nile perch new, esu gn muket yiwedal, so u need to find the right species enji u can fish
Jan 02, 2021