#other
ሰላም ሰዎች ስለ አዲሱ ኢትዮ ሳት ለማወቅ ነበር እና አዲስ ዲኮደር ያስፈልገኛል ወይስ አሁን ባለኝ ዲኮደር መጠቀም እችላለሁ ደግሞ ዲኮደሩ HD & SD ነው የሚባል ነገር ሰማሁ እና ምን ላድርግ አዲስ ልግዛ ወይስ አሁን ባለኝ መጠቀም እችላለሁ? አመሰግናለሁ
Dec 22, 20209 engagements
ሰላም ሰዎች ስለ አዲሱ ኢትዮ ሳት ለማወቅ ነበር እና አዲስ ዲኮደር ያስፈልገኛል ወይስ አሁን ባለኝ ዲኮደር መጠቀም እችላለሁ ደግሞ ዲኮደሩ HD & SD ነው የሚባል ነገር ሰማሁ እና ምን ላድርግ አዲስ ልግዛ ወይስ አሁን ባለኝ መጠቀም እችላለሁ? አመሰግናለሁ
Dec 22, 2020Ahun yalh resever smun kene modelu ngeregn
Dec 22, 2020HD dicoder is cool bruh
Dec 22, 2020SD m kalek yihonal ategeza
Dec 23, 2020