የምወዳት ልጅ አለች ለእሷ እስካሁን አልነገርኳትም። ያልነገርኩበት ምክንያት እሷ በተክሊል ነው ማግባት የምትፈልገው እኔ ደሞ በተክሊል ሳይሆን በቁርባን ነው ማግባት የምችለው። እኔ አለመንገሩን መርጫለሁ። ይሄን ውሳኔ እንዴት ታዩታላቹህ? ውሳኔየ ልክ ነው? *ኦርቶዶክስ የሆናቹ ትረዱኛላቹህ ብዬ አስባለሁ። ኦርቶዶክስ ያልሆናቹህም ምን ማለት እንደፈለኩ ከተረዳቹህ ምላሻቹህን ብታስቀምጡልኝ ደስ ይለኛል *በመሀል ብዙ ነገር እንዳለ እረዳለሁ። ነገር ግን ከመናገሬ በፊት ይሄ ይቅደም ብዬ ነው።
Dec 21, 2020Endmitwedat nigerat miknyatum ke lela sew ga yal teklil bitageba tigodaleh nigerat mitasbewn mnamn....degmo eko be teklil magibat siletfelg bicha aygebam nisiha abat sifekid nw migebaw so tell her....good luck❤️
Dec 21, 2020