ሰላም እንዴት ናቹ ልጅ መቀጣት አለበት ብላቹ ታምናላቹ እና ደሞ አባቴ እና እናቴ ቀተውኝ አያቁም የምትሉ ሰዎችስ ባለመቀጣታቹ የሆነ ነገር ተፈጥሮ ተጸጽታቹ አታቁም በተለይ እዚ ውስጥ የወለደ ካለ ልምድ አካፍሉን።
Dec 20, 2020መቅጣት ለልጁ ትርጉም ሲኖረው ነው እንጂ ንዴታችንን ለማብረጃ ልጅን መነረት አይደለም። ዱላ ሰውን አይቀይርም ግን ከዚህ የተሻለ መንገድ ባለማወቅ ነው ምንቀጠቅጠው ተቀጥቅጠንም ያደግነው። smart የሆነ አሳዳጊ ልጆቹን ማስተማሪያ መንገድ አያጣም ሳይቀጡ ስነ ስርዓትን የተማሩ ሰዎች ስላሉ። በተረፈ ባርኮ ይስጥ ነው የሚባለው የኛ ክፉ ጸባይ በልጃችን በኩል ስለሚወጣ።
Dec 20, 2020