እሺ እንደምን ናቹ የኔን ጠያቄ በቻላቹት መጠን በስርዓት ለመመለስ ሞክሩ Please Above 20 ብትሆኑ ደስ ይለኛል so ምን መሰላቹ እኔ 24 አመቴ ነው በጣም የተለየች እነ ድንቅ የሆነች ፍቅረኛ አለችኝ እጅግ በጣም የምወዳት ታዲያ ምን ይሁን እንዳትሉ ነገሩ ምንመሰላቹ እሶ 3 3 አመቷ ነው እሱ ላኔ ቅንጣት ያህል እንኵን ችግር የለውም ነገሬ ብዪም አስቤው አላቅም በቃ ምንም አይመስለኝም ትዝም አይለኝም እሶ ግን ሁሌም ስለሱ ታስባላች ትጠይቀኛለች እኔ አልሆንህም ትለኛለች በጣም ትጨንቃላች የእኔ ጉደኞች እና ቤተሰቦች በዚ ደስተኛ ባይሆኑም ግን ጣልቃ እንዲገቡ ኣላርኩም ምክንያቱም በጣም ስለምወዳት እና ከቅርብ ግዜ ጀምሮ እሶ እኔን ለማራቅ እየሞከረች ነው ለምን ስለት ከልብህ እያሰብክ አደለም በውሀላ ይቆጭ ካል ትላለች እኔ እሶን ማግባት ልጅ መውለድ እና ቤተሰብ መሆን ነው ጠy LiFe Goal so እኔ ምጠይቃቹ እንዴት አድርጌ ላሳምነት ዓይምሮ ውስጥ ያለውን ጨንቀት እንዴት ለስቁመው Please don't joke real thing yalew becha more girls help me pls🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Dec 18, 2020ብዙዎቻችን እንኳን ልንገባበት ልናስበው ሁላ ይከብደናል ፍቅርን በማስበለጥህ ለሌሎቻችንም ጥሩ ምሳሌ ነው። ፍቅር ይበልጣል። አንተ ጋር ያለው ፍቅር እሷ ጋርም እንዳለ እርግጠኛ ነኝ so ፍቅር ከምንም አሉታዊ ነገር በላይ እንደሆነ እና ደሞ በራሳቹ የፍቅር አለም እንጂ በሰው አስተሳሰብ ውስጥ እንደማትኖሩ ፍቅርም ደሞ ለሚወዱት ሰው መኖር ነውና አንተም ከምንም ነገር በላይ በድርጊት ከዚህም በላይ እንደምትኖርላት አረጋግጥላት ፍቅር እሷ ከምታስበው በላይ መሆኑን ታያለች ከዛ ውጪ ደሞ ለምን ወደ ፊት ይቆጭሀል እንደምትል ያላትን doubt በሙሉ ትንገር አንተም ምላሽ ስጣት እደዛ ስታወሩበት detail ያላትን doubt ታስወግዳለች መልካም እድል ወንድም
Dec 18, 2020