አንዳንዴ አለ መብላት ደስ የሚለኝ ጊዜ አንዳንዴ ደግሞ ጭራሹኑ ምንም መብላት የሚያስኘኝ ጊዜ የዛን ጊዜ መብላት እንደ ግዴታ ስራ ነው የሚሆንብኝ ደሞ ከመብላት እየራበኝ ብውል እመርጣለው እሱንም የምበላው ግድ መብላት ስላለብኝ ነው እና በጣም ተቸግሬአለሁ ግን ጤንነት ነው ?? እኔ ብቻ ነኝ እንዲ የሚያረገኝ??
Dec 18, 2020Sint mibela never yata ale ere tewu
Dec 18, 2020