Anonymous
#health
ቆይ ግን ኢትዮጲያ ላይ ንቅሳት በተለይ የደረት ንቅሳት በስርዐት ያጠፋሉ ያለ ጠባሳ? ከሆነስ የት? በስንት ብር?? thanks for comments!😊
Dec 16, 20206 engagements
ቆይ ግን ኢትዮጲያ ላይ ንቅሳት በተለይ የደረት ንቅሳት በስርዐት ያጠፋሉ ያለ ጠባሳ? ከሆነስ የት? በስንት ብር?? thanks for comments!😊
Dec 16, 2020ባህላዊ ንቅሳት ነው ያለብሽ??? ለማንኛውም የሚታይ ቦታ ከሆነ ይቅርብሽ ትፀፀቻለሽ በጣም ሊበላሽ ይችላል የሆነች ልጅ ላይ አይቼ ነው
Dec 17, 2020Marcia laser alachew
Dec 22, 2020