ሰለሞን ካሳ 🎤ህልም ነው የኔስ የህልም ህልም ነው የኔስ የህልም ድንቅ ነው ይህስ አለም ለደስታዬ ልክ የለም እኔ አላምንም ×2 ምንድነው ሳሳ ልቤ ሳገኛት መንገብገቤ መቅረቱ ነው ችግሩ መመለስ ቁም ነገሩ ×2 ነይ እስቲ ልቀፍሽ ኦውውው ከውስጤ ኦውውው ላኑርሽ ×2 ሲያልሙት ከርመው ሲመኙት ያጡትን ገላ ሲያገኙት ምነው ሌሊቱስ ባልነጋ የሆድ የሆዱን ሲወጋ × 2 ላይ ላይ ላይይይይ••••×2 ኦኦኦ ከውስጤ ኦኦኦ ላኑርሽ ህልም ነው የኔስ የህልም ህልም ነው የኔስ የህልም ድንቅ ነው ይሄስ አለም ለደስታዬ ልክ የለም እኔ አላምንም × 2 አላልኩም ትመጣለች ጎጆዬን ታሞቃለች መሰለኝ የማልም ታምር ነው አላምንም × 2 ነይ እስቲ ልቀፍሽ ኦውውው ከውስጤ ኦውውውው ላኑርሽ × 2 ያይን ርሀቤን ጥማቴን አየኀት ዛሬ ስስቴን ፍቅሬ ስትገባ በበሬ በመስኮት ጠፋ ችግሬ ×2 ላይይ ላይ ላይ ላይይ 🌹🌹 ~~~~~~🌹
Dec 16, 2020