Can anyone here define what is ሚስጥረ ስላሴ is I'm confused ! Why it's complicated .. በዚህ አባባል መሰረት እግዚአብሔር የዕብራይስጥ ፣ የግሪክ ና የላቲን ምሁራን እንኳ ሊያብራሩ የማይችሉትን የሚያበጣብጥ መሰረተ ትምህርት ሊያመነጭ ችሏል እያላችሁ ነው🤔? 1 ቆሮንቶስ 14 : 33 ''እግዚአብሔር ... የሁከት አምላክ አይደለም!'' ይላል እኮ And plis conclude bible verses in your answer..👐
Dec 15, 2020የምን ግራ መጋባት ነው አንዱ እግዚአብሔር በ3አካል ተገለጠ አለቀ በቃ እኮ ለምሳሌ ፀሀይ ብርናን አላት ሙቀት አላት አካል አላት ነገርግን አንድ ፀሀይ ናት ዘፍጥረት ላይ እግዚአብሔርም አለ ይላል አንድነቱን ሲያመለክት እዛው ላይ ደሞ ሰውን በመልካችን እንደምሳሌያችን እንፍጠር አለ 3ነቱን አላመለከተም?ይህ ብሉይ ነው ሐዲስ ላይ ደሞ እግዚአብሔር ወልድ ሲጠመቅ አብ በደመና የምወደው ልጄ አለ መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ወረደ አልተረዳህም? ደሞ ቤ/ክ ጠይቅ
Dec 16, 2020