ብዙ ጊዜ ለምንድነው ግን ሰው በአማርኛ ሲናገር (ስድብም ይሁን) ኩሩ ኢትዮጵያዊ ይባላል፤ በአፋን ኦሮሞ ሲናገር ደሞ ምንም ይሁን ምን ስብከትም ይሁን፣ የዘረኝነት ሰባኪ የሚል ስም ይስጣቸዋል። ግን እንዴት ነው፧ ዘረኝነት የሚለው እንዴት ይተረጎማል? ብዙ ጊዜ ስለሚያጋጥመኝ ነው
Dec 15, 2020Lik neh bro yezeregnnet tirgum gena algebachewm Alem lay yelele astesaseb new Ethiopia wust yalew betam huala ker beka dinkurna zemen lay new yalenew mn taregewaleh demo ante yerashn neger sitwed ena berash bher sitkora amara kalhonk zeregna neh beka😁 I know bher yetekeskut zeregna hogne sayhon yalew reality new
Dec 15, 2020