ሰላም ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ። ያው በኣገራችን ያሉት ዩኒቨርሲቲዎች ተመራቂ ተማሪዎች እየጠሩ ነው። ግን የትግራይ ክልል ልጆች መምጣት ኣይችሉም(ኣይመረቁም ማለት ነው)። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያለ ትግራይ ክለቦች ተጀምሯል። እና ይህ ነገር መጨረሻው ምንድን ነው ብላችሁ ታስባለቹ? ከኣሁን በኋላስ ትግራይ እንደ ክልል ሁና በሰላም ትቀጥላለች ወይ።
Dec 15, 2020መንግስት በጣም ፕለየር ነዉ መጀመርያ ዩንቨርሲቲዎችን በ ኮሮና አሳቦ ዘጋቸዉ ምርጫዉንም አራዘመ ከዛ ስራዉን ደና አርጎ ከሰራ በኃላ (የ ገንዘብ ቅያሬ, የሌሎች ፓርቲ አመራሮች መታሰር, ህወሀትን ከስልጣን ማሶገድ, የ ፓርኮቹ ምርቃት......) ምርጫን የማሸነፍ አቅም አለኝ ብሎ ሲያስብ ሁሉንም ተማሪ ጊቢ ግቡ አለ ትግራይ ያሉ ተማሪዎች በምን ይምጡ ምናምን ሚለዉን እንኳን አላሰቡም ኢቭን ጊቢዎችና MOSHE ያልተግባቡበት ሁኔታ ነዉ ያለዉ በዛላይ COVID-19 eyechemere new ፈጣሪ ይሁነን ብቻ
Dec 15, 2020