እኔ እየወደድኩት ስመጣ እሱ ግን እየጠላኝ መጣ መጥፎ ሰው ናት ብሎ ነው የሚያስበው ግን አይደለሁም ታማኝ ነኝ ስለዚህ ዝምታን መረጥኩ አይረዳኝም ብዬ ስላሰብኩ ላናግረው ወይስ ዝም ልበለው ምን ላድርግ?።
Dec 14, 2020Awribet Lmn endeza endasebe mn semto ayto endehone awriw. Keza anchim endeza endalhonsh ewntawn asayiw
Dec 15, 2020