I'm the only one who think this reform's getting ወደ ተረኝነት? እኝኝኝ ብለዉ አግጥጠዉብን ሸገርን ለoromia ገብተዉላት affan oromo ሊያስተምሩን ብቻ እንዳሆን!?😃 በአንድ ሳይድ ደግሞ የኦቦ ሽመልስ አብዲሳ ቃል እየተፈፀመ ያለ ነዉ የሚመስለዉ። ሀይ ገብርኤል መቼ ይሁን ዘረኝነት እና ስግብግብነት ለቆ የሚለቃት ሀገሬን?!🤦♂
Dec 14, 2020አዲስ ንጉስ እንጂ ለዉጥ መቼ መጣ !!
Dec 15, 2020