Anonymous
#business
ሰላም የተከበራችሁ Taxiye 30% ከፍሎ መግዛት ያዋጣል?? ከዛ በኃላ እንዴት ነው የምከፍለው? መኪናው በምን ያህል ጊዜ የራሴ ይሆናል?? መኪኖቹ ደግሞ JAC እና Chery ናቸው እና ጥሩ መኪና ናቸው? መለዋወጫ አቅርቦት አለ??? የምታውቁትን አጋሩኝ. አመሰግናለሁ
Dec 14, 20202 engagements
ሰላም የተከበራችሁ Taxiye 30% ከፍሎ መግዛት ያዋጣል?? ከዛ በኃላ እንዴት ነው የምከፍለው? መኪናው በምን ያህል ጊዜ የራሴ ይሆናል?? መኪኖቹ ደግሞ JAC እና Chery ናቸው እና ጥሩ መኪና ናቸው? መለዋወጫ አቅርቦት አለ??? የምታውቁትን አጋሩኝ. አመሰግናለሁ
Dec 14, 2020Endemimeslegn awach nw wede 130k akababi tgeza ena for 5 years eyeserak 5k in a month tkeflalek after 5year yante yhonal
Dec 14, 2020What is 'Taxiye'?
Dec 14, 2020