Slm endet nachu ዶክተር,የህክምና ባለሙያ or ተመሣሣይ ነገር ያጋጠመው ሰው ካለ?እርዱኝ ነገሩ ሁሉም ነገር smell ሳደርግ ተመሣሣይ ጠረን ነው ሚሆንብኝ like ድሮ exactly ማቀው ሽታ totally ተቀያይሮ ሁሉም ተመሣሣይ ሆኖብኛል ያሽታ ለሌላ ሰውi know normal ነው like ምንም አልተቀየረም ለኔ ብቻ ነው keteredachign alawqim gin ke tena አንፃር ነው
Dec 13, 2020You got Corona
Dec 14, 2020