ለምንድን ነው ቱሽሽሽሽሽ የሚለው ፈስ በጣም የሚሸተው? እንዲ አይነቱ ፈስስ በምን ሁኔታ ነው የሚፈጠረው? ባለድምፁስ ለምንድን ነው ብዙም የማይሸተው?
Dec 13, 2020አባ ይሄ ኮ ሰው እንደቀላል ነው የሚያየው ግን ቅኔ ነው ምን መሰለህ እምቅ ያረከው ነገር ውስጥህን ይጎዳዋል አንድን ነገር በውስጥህ ስትይዘው ትጎዳለህ እና አንድ ቀን ከአቅምህ በላይ ሆኖ ውስጥ ያለውን ነገር ስታወጣው ሌላ ሰውን በጣም ታስከፋለህ 😔😔 .... ቱስ የሚለው ፈስ እንደዛ ነው ... ያኛው ደሞ ያው ይገባሃል ... ግን ምን አስብህ ነው ይሄን ምታነበው 😂 እ እ ግን ስፈላሰፍ እንዴት ነኝ ?? 🤣🤣
Dec 13, 2020