ብዙ ጊዜ ጴንጤዎች "ቅዱሳን እንዴት ያማልዳሉ?" ብለው ሲጠይቁን መልስ ሰጥተን ከተቀበሉን በኋላ "ማርያምስ እንዴት ታማልዳለች?" ይላሉ። ቆይ ግን ማርያም ከቅዱሳን ወገን አይደለችም እንዴ?
Dec 13, 2020ባክህ እነሱ ማርያምም፣ ቅዱሳንም፣መላእክትም አያማልዱም ነው ሚሉት።
Dec 13, 2020ብዙ ጊዜ ጴንጤዎች "ቅዱሳን እንዴት ያማልዳሉ?" ብለው ሲጠይቁን መልስ ሰጥተን ከተቀበሉን በኋላ "ማርያምስ እንዴት ታማልዳለች?" ይላሉ። ቆይ ግን ማርያም ከቅዱሳን ወገን አይደለችም እንዴ?
Dec 13, 2020ባክህ እነሱ ማርያምም፣ ቅዱሳንም፣መላእክትም አያማልዱም ነው ሚሉት።
Dec 13, 2020Maryam behiwet alech ende 😳😳😳😳
Dec 13, 2020Enesen atekerakeri😳😳 Derekoch nachew Ahun Ye Amlak enat kidist kalhonech man endehon nw ye felegu😳😳😳😳🙄 Comic😂😂😂demo dedebenachewu yasazenal☹️☹️☹️
Dec 15, 2020Only who have a holy spirit in them can give a respect for the beloved virgin merry And they dont have one
Dec 14, 2020Qalehiwot yasemaln
Dec 14, 2020#አማላጅ_ኢየሱስ_ክርስቶስ ነው!! ኃይማኖተኛ ሆነህ ካነበብክ ይህ ጽሑፍ አይመችህም ፤ እውነቱን ማወቅ ከፈልክ ግን ጨርሰህ አንብበው። በኃይማኖት ሆኔን መጽሐፍ ቅዱስን ካየን ኃይማኖተኛ ያረገናል። ለብዙ ሰዎች ግራ ያጋባ ርዕስ ነው ስለ ኢየሱስ አማላጅነት ግን እውነቱ ይህ ነው። ኢየሱስ ብቻውን ያማልዳል ኢሳ.53:12፤ ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ። ማነው እርሱ? ኢየሱስ ነው። ኢሳ.59:እግዚአብሔርም አየ፥ ፍርድም ስለሌለ ተከፋ። ኢሳ.59:16፤ ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው። ሮሜ.3:23 #ሁሉ_ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ እንግዲህ ሰዎች ከዚህ እንደምንረዳው ሰው ሁሉ ሃጥአት ስለሰራ ሊያማልድ አይችልም።እግዚአብሐርም አየ ወደርሱ የሚማልድ የለም ለምን? ሁሉም ሃጥአትን ስለሰሩ ለራሳቸው አማላጅ ያስፈልጋቸዋል።ስለዚህ ሁሉ ማለት ካንዱ ከኢየሱስ በቀር እንኳን #ማሪያም #መላእክትም ቢሆኑ በእርሱ ፊት ንጹሃን ስላይደሉ ለአማላጅነት ብቃት የላቸውም [ኢዮ 4:17]። - ታዲያ እርሱ አምላክ ሆኖ ሳለ እንዴት አማላጅ ይሆናል? እርሱ አምላክ ነው፤ጌታ ነው። እርሱ ብቻውን ነው።ታዲያ የሚያማልደው ወደማን ነው? #ወደ እራሱ ነው። ምክንያቱም ንጹህ ሰው ስላልተገኘ እግዚአብሄር ቃሉን ስጋ በማድረግ በስጋው ተገለጠ። በዚህ በስጋው በኩል አስታረቀን። አማላጅነቱም በስጋው በኩል ነው። ስለዚህም ነው ጳውሎስ በሰውና በእግዚአብሐር መካከል ያለው ደግሞ አንድ ነው እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ነው ይለዋል። 1ጢሞ.2:5 አንድ እግዚአብሔር አለና፥ #በእግዚአብሔርና #በሰውም #መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ልብ በሉ ሰው የሆነው። ስለዚህ መካከለኛው ሰው የሆነው ነው። እግዚአብሔር ወደ እግዚአብሔር አያማልድምና።በአምላክነቱ #ምልጃ የሚቀበል ሲሆን #በስጋው ወይም በሰውነቱ ደግሞ አማላጅ ነው። ለብዙዎች የማይገባቸውም ይህ ነው። እንግዲህ አምላክ ምን ይመስላል የምለውን ብንመለከት በስጋ የተገለጠ በመላእክት የታየ በአህዛብ የተሰበከ በክብር ያረገ ነው። እግዚአብሄር ማለት እርሱ ነው። ሮሜ.8:34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ #የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ይላል 2ቆሮ.5:19 እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ። አያችሁ? እግዚአብሐር በክርስቶስ ሆኖ አለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበር። በስጋው ወይም በክርስቶስ በሚሞተው በሚጠማው በሚራበው በሚጸልየው ሰው ሆኖ አለሙን ከረሱ ጋር ያስታርቅ ነበር። ስለዚህ #አስታራቂም #ታራቂም #አማላጅም #ተማላጅም እራሱ ነው።ለምን ? ሁሉም በድለዋልና ወደርሱም የሚማልድ አልተገኘምና።ኢሳ.59፡16 ዕብ.7:20-21 እነርሱም ያለ መሐላ ካህናት ሆነዋልና፤ እርሱ ግን። ጌታ። አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ ማለ አይጸጸትም ብሎ በተናገረለት ከመሐላ ጋር ካህን ሆኖአልና ያለ መሐላ ካህን እንዳልሆነ መጠን፥ ዕብ.7:22 እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። ዕብ.7:23 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ ዕብ.7:24 እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ዕብ.7:25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። - አሁንም ሰዎች ካህን ህኖ እንዳያማልዱ ሞት ስለከለከላቸው እርሱ ግን ዘላለማዊ ስለሆነ በርሱ የሚመጡትን (#በመላእክት ወይም #በማሪያም በኩል የሚመጡትን አይደለም) ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።ዕብ.7፡25ወይም እብራውያን ም.7 ሙሉውን ያንብቡ። ኢየሱስ ጠበቃችንም ነው።1ዮሐ.2:1 ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። 1ዮሐ.2:2 እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ። እንግዲህ ከላይ እንደሚያስተምሩት በፈጠራ ሳትወናበዱ ቃሉ እንደሚለው ብታምኑ መዳን ይሆንላችሁአል። ምክንያቱም የኢየሱስን #ትክክለኛ_ማንነት #የማያውቅ አይድንምና ።ዮሐ 8፡24 ስለዚህ ክርስቶስ ያለመታያ ያለገጸበረከትም በቀጥታ መንግስተ ሰማያት የሚያደርስ የህይወት መንገድ የህይወት ራስና እውነተኛ ሊቀካህንና አማልጅ ሆኖ ለአዲስ ኪዳን የተሾመ ነው። አብም በክርስቶስ የሚመጡትን ብቻ ነው ወደ መንግስተ-ሰማየት የሚቀበል እንጂ በሌላ በር (#በማሪያምና በሌሎች ሰዎች ወይም #በመላእክት በኩል የሚመጡትን) አይቀበልም፤፡ዮሃንስ 14፡ 6፣ ኢየሱስ በርሱ በኩል የማይመጡትን ሰውን(ማሪያምን ወይም ሌሎችን) ወይም መላእክትን ተገን በማድረግ ወደ እግዚአብሄር ሊመጡ የሚወዱትን ሌባና ወንበዴ ይላቸዋል፤፡ዮሐ.10፡1 - መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነታን አለማመን ትልቁ የሰው ልጆች የጥፋት በሽታ ነው! የኢየሱስን እውነተኛ ማንነት አለማወቅ ፈጽሞ ልያድን አይችልም! እንዲህ ስላልኩ የምትቀየሙ ሰዎች በጣም ይቅርታ ምንም ማድረግ አልችልም። የሰውን ፊት አይቼ እውነትን ከመናገር ወደኋላ አልልም ፤ የእውነት መስካሪዎች ከሆንን የእግዚአብሔር ኃይል እንጂ የሰውን ጭብጨባ መፈለግ የልብንም! ለወዳጆ ያጋሩ #share #እናመስግናለን! ©T.F #share 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Christisallsufficient By: Fantahun Beyene 9 minutes ago Yehen Anbebachum bible Eyesus becha new amalaj eyalachum ahunm maryam tamaledalech telalachu eko enante😐
Dec 13, 2020Yegna hager sew church chinklatu lay biseram aygebawm ende hule kirikir mnale biker
Dec 13, 2020😂 ለነሱ ኮ ማርያም እሳት ነች ታቃጥላቸዋለች ስለዚ እንደ ቅድስት አያያትም ብያያትማ ያምኗት ነበር
Dec 13, 2020If the Bible says that Mary can mediate my sins i would've believed it.but sadly the Bible doesn't say that, plus no Christian prayed for Mary for intercession in the Bible, why would I believe something that is not written in God's word? And i don't get how confident y'all are on something that is not Biblical 😂 and #asker Protestants do not believe in the mediation of saints because the Bible say that Jesus is the only mediator for our sins. " For there is one God, and ONE MEDIATOR between God and men, the man CHRIST JESUS ;" (1 Timothy 2: 5)
Dec 13, 2020Jesus new amalaj dude amalaj malet eko lemagn malet new as Jesus as no power to do it he intercede for us. Jesus is not God. It's amalaj yehe malet demo he is powerless ena human new malet new 😂😂😂 Ere yeker yebelegn benesu astesasebe gen yehe new tergumu for me
Dec 13, 2020