ሰላም እንዴት ናቹ confused የሆነ relationship ላይ ነው ያለሁት ልጁ በጣም እንደሚወደኝ አቃለው እርግጥኛ ነኝእኔም በጣም ነው ምወደው ግን በቃ የሆነ ሰአት ላይ እንደምንለያይ ያስባል ስለዚህ ብዙም መገናኘት አይፈልግም ይጨንቋል እኔ ደሞ እሱን ማጣት አልፈልግም ምክኒያቱም እርግጥኛ ነኝ በሱ እሱ ግን ያን ያህል confidence የለውም እኔ ገና እራሴን አልቻልኩም እና አንቺ ሌላ ጋ መሄድሽ አይቀርም ይላል እና to keep him in my life ምን ላርግ
Dec 13, 2020የሚያጠራጥር ነገር ምታደርጊው ካለሽ አታደርጊ ሁሌም እደምታፈቅሪው ንገሪው አብሮሽ ባይሆን እንኳን ከልብሽ እደደማይጠፍ ንገሪው Say always I love u
Dec 13, 2020