Anonymous
#personal
ሻሽ የሚመስለው ማስክ የሚያውቀው አለ? ካለ ዋጋው ስንት እንደሚሸጥ ይንገረኝ እና ከቻለ የሚሸጥበት ቦታውንም በዛው ይንገረኝ፡፡ ረጅም ነው ማስኩ ሰዎች ሲያደርጉት ዱሪዬ ወይም የሆነ ማፊያ ነገር ነው የሚያስመስላቸው ካወቃችሁት???
Dec 12, 20209 engagements
ሻሽ የሚመስለው ማስክ የሚያውቀው አለ? ካለ ዋጋው ስንት እንደሚሸጥ ይንገረኝ እና ከቻለ የሚሸጥበት ቦታውንም በዛው ይንገረኝ፡፡ ረጅም ነው ማስኩ ሰዎች ሲያደርጉት ዱሪዬ ወይም የሆነ ማፊያ ነገር ነው የሚያስመስላቸው ካወቃችሁት???
Dec 12, 2020ዱሩዬ ዱሩዬ ዱሩዬ..ማስክ አያረግም ያለው ሰው ማነው..🎶🎵🎶
Dec 13, 2020😂😂ere durye miyasmesl ho Ene gar ale if u want 100 birr
Dec 13, 2020ጀንጅስተር ልትሆኚ ነው?
Dec 13, 2020