Anonymous
#education
ወመዘክር ክፍት ነው? ላይብረሪው ማንኛውም ሰው መጠቀም የሚችልበት ኮምፒውተር አለው? ክፍት ካልሆነ ድግሞ ሌላ ነፃ ዋይፋይ ያለው ላይብረሪ የሚያውቅ አለ?
Dec 11, 20201 engagements
ወመዘክር ክፍት ነው? ላይብረሪው ማንኛውም ሰው መጠቀም የሚችልበት ኮምፒውተር አለው? ክፍት ካልሆነ ድግሞ ሌላ ነፃ ዋይፋይ ያለው ላይብረሪ የሚያውቅ አለ?
Dec 11, 2020ላይብረሪ አይደለም ግን መስቀል አደባባይ ድልድዪ ስር ቀጣይ የሚሰሩ የ አ.አ ፕሮጀክቶችን የሚያሳይ ኤግዚብሽን center አለ። እዛ ውስጥ ነፃ ዋይ-ፋይ ማስጠቀሚያ አለ።
Dec 13, 2020