የ orthodox እና Protestant እምነት ውስጥ ያለው ልዩነት ምንድን ነው? ማርያም ታማልዳለች አታማልድም ከሚለው ሀሳብ ዉጪ አለ???
Dec 11, 2020ምስጢረ ስላሴ:- ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ አማላጅ ይላሉ ምስጢረ ሥጋዌ:- ተጨባጭ ነገር የላቸውም (ከሰው ሰው ይለያያል) ምስጢረ ጥምቀት:- ተጨባጭ ነገር የላቸውም (ከሰው ሰው ይለያያል። ግማሾቹ የህፃናት ጥምቀት ሲፈቅዱ፣ ሌሎች ይቃወማሉ ምስጢረ ቁርባን:- ቁርባን የስጋው ወደሙ ምሳሌ እንጂ አማናዊ አይባልም ምስጢረ ትንሳዔ ሙታን:- በክርስቶስ ያመነ ሁሉ ቀጥታ መንግስት ሰማያት ይገባል። ነገረ ድህነት:- እንዲሁ በጸጋ ድነናል። እምነት እንጂ ሐይማኖት አያድንም። እና የመሳሰሉትን ይላሉ።
Dec 12, 2020