Anonymous
#entertainment
በመስኮት ወጣ ችግሬ ላይ ላይ ላይ ላይ ላይ ምናምን የሚለውን ዘፈን የሚያውቀው አለ? 😂
Dec 11, 20207 engagements
በመስኮት ወጣ ችግሬ ላይ ላይ ላይ ላይ ላይ ምናምን የሚለውን ዘፈን የሚያውቀው አለ? 😂
Dec 11, 2020Ere bro tew ante yawetahew endayhon 😂
Dec 12, 2020ነይስቲ ልቀፍሽ ኦ በውስጤ ኦ ላኑርሽ ሰለሞን ካሳ 😉 @oldsonegs
Hagere tv lay sidegagem new miwlew
Dec 12, 2020የግርማ ተፈራ ካሳ ቆየት ያለ ስራ ነው... ፍቅሬ ስትገባ በበሬ በመስኮት ወጣ ችግሬ...ምናምን አይደል?😂
Dec 12, 2020Solomon kassa - likefesh
Dec 12, 2020ላዬ ላይ ነው ችግሬ እያልክ እንዴት ይወጣል? መጀመሪያ አውርደው ከዛ ታስወጣዋለህ😂
Dec 12, 2020Please b jocking 🤣🤣🤣
Dec 12, 2020