Anonymous
#other
ማመንዘር ማለት ምን ማለት ነው??
Dec 11, 20209 engagements
ማመንዘር ማለት ምን ማለት ነው??
Dec 11, 2020ማመንዘር ማለት ዘርህን ማመን ማለት ነው 😎
Dec 11, 2020To have sex with everyone.
Dec 11, 2020Everyone?
Dec 12, 2020Adultery (ማመንዘር) is lusting after or having sex with married people and, Doing the same thing to Unmarried people is called Fornication(ዝሙት)
Dec 11, 2020ማመንዘር ማለት አብሮ ከመተኛት ውጪ ያለው ነገር በሙሉ ነው፡፡ 1,በሐሳብ ስለነገሩ ማሰብና መመኘት ፡ 2,ከትዳር ውጪ ከሌላ ሰው ጋ መሆን ፡ 3,ያለጋብቻም ሳይጋቡ ከሴት/ወንድ ጋር መሳሳም ወዘተ ብቻ መተኛት ከሆነ ዝሙት ነው ፡፡ ከሱ ውጪ ያለው ነገር በሙሉ ግን ማመንዘር ነው፡፡ ከራሴ ሳይሆን አባቶችን ጠይቄ ከተረዳሁት ነው፡
Dec 12, 2020Mamenzer means yehone negern atbko memegnt malet nw it's only sexual thing
Dec 11, 2020Enezihnm yechemral
Dec 11, 2020We all thinks mamenzer means only related with sexual feeling But mamenzer means Doing something the God dont wont Or simply not respecting the 10 commandments
Dec 11, 2020Related to sex. Cheating Nd premarital sex
Dec 11, 2020