Anonymous
#entertainment
አዲስ አበባ ላይ የድሮ ታሪካዊ እቃዋች እንደ ሀሽትሬ ማርትሬዛ የሞአ አንበሳ መስቀል ወይም የዳዊት ኮከብ ያለት መስቀል ሚሸጥበት ቦታ ሚያውቅ ሰው አለ?
Nov 24, 20193 engagements
አዲስ አበባ ላይ የድሮ ታሪካዊ እቃዋች እንደ ሀሽትሬ ማርትሬዛ የሞአ አንበሳ መስቀል ወይም የዳዊት ኮከብ ያለት መስቀል ሚሸጥበት ቦታ ሚያውቅ ሰው አለ?
Nov 24, 2019Bole ke morning star ategeb
Nov 24, 2019ፒያሳ በአንበሳ ጫማ ቤት ተርታ ወደ ታች ወርደህ(በደንብ ወርደህ) ወርቅ ቤቶች መደዳ አንተ ያልካቸውን እቃ ታገኛለህ። GX
Nov 24, 2019Bole ke madeyaw wede brass menged bemiwesdew sted, bekegn bekul antfew mishetu ljoch alu alfo alfo
Nov 26, 2019