Mechem sew adelem esum lay eniwta enidres bilen hatyatachn endaybeza yihonala
Dec 12, 2020Mechem sew adelem esum lay eniwta enidres bilen hatyatachn endaybeza yihonala
Dec 12, 2020ስንት ደደብ መፈንቅለ ዙፋን ይሞክር ነበር🤔
Dec 12, 2020ዙፋኑ የሚባለው 5ኛ ሰማይ የሚባለው ሰማይ ውዱድ ነው። እሱን ደሞ ማየት የሚችሉት የበቁ ቅዱሳን ናቸው።
Dec 12, 2020Sewuroy ayidelem. Egna yemayet tsegawum akmum silalelen enji
Dec 12, 2020What the fuck are admins doing Approve a question carefully
Dec 12, 20201:- "ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም..." እኛ በአለም ላይ ያሉ ነገሮችን ስናይ ተገርመን፣ ተደንቀን፣ እንዴት እንዲህ አደረጉት ብለን ከምናስበው በላይ ነገር ሲገጥመን ብዙ ብዙ እናደንቃለን፣... አስበኸዋል ምንም አዲስ ነገር የለም ተብሎ ተነግሮን እንደዚህ ከሆንን ከህሊችን በላይ የሆነ ነገር ሲገጥመን... ወደሰማይ ባየን ቁጥር ፌንት እየበላን እንኖራለን ማለት ነው። 2:- የጽድቅን ስራ ብንሰራ ይሄ ሁሉ በተገባን ነበር
Dec 13, 2020Endanwesdebet blo yehon 🤔
Dec 12, 2020ለቅዱሳን ይታያቸዋል not for us
Dec 12, 2020Birhanun mekwakwam selemanchel
Dec 12, 2020Lemn Abew ateykm??
Dec 12, 2020Because he doesn't exist
Dec 12, 2020Just because you cant see the air doesnt mean it isnt there You moron
Dec 12, 2020