Guys ka fkragnaye ga ye 1gna amet anniversary darsobin new endet bnakabir arif yhonal
Dec 10, 2020ርቀታችሁን በመጠበቅ 😂😂😂 ጥሩ ነገር ስሩበት ለምሳሌ 1. አሁን ኮሮና ስለሆነ ይከብዳል እንጂ የታመመ ሰው በመጠየቅ አንድ ሆስፒታል ሄዳችሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ አይዞህ አይዞሽ ትድናላቹህ ማለት አንድ ነገር ነው 2.አንቺም ያጠረሽን እሱም ያጠርው ልብስ ሰብስባችሁ ለጎና ተዳዳሪዎች ምናምን ብትሰጡ ደና የሆነውን ነው 3.ሰፈር ውስጥ ጡዋሪ ቀባሪ የሌቸውን አረጋውያን ቤት ሄዶ ልብሳቸውን ማጠብ ቤታቸውን ማጽዳት ከቻላችሁም የለት ጉርስ የምትሆን ይዞ ሂዶ እነሱ ጋር መካፈል 4.አንድ ሰፈር ከሆናቹ ጎረቤት ነገር የሰፈር ጓደኞቻችሁን በመሰብሰብ ሰፈራችሁን ማጽዳት ብዙ በጎ ነገር በማድረግ ማሳለፋ ይቻላል አንድ አመት ሙሉ የፍቅራችሁን መልካም ጊዜ እንደዚህ ደስ በሚል ነገር ማሳለፋ ምንኛ ደስ ይላል መሰለሽ '''ሰውን ለመርዳት ሰዎ መሆን በቂ ነው'' አደል መልካም የ1ኛ አመት በአል ይሁንላችሁ
Dec 11, 2020