#health አመንዝራነትን አልወድም ነገር ግን ሁሌም በዙሪያዬ ያሉ ነገሮች ወደ ጥፋት ያመሩኛል። በአንድ አካል ሁለት አእምሮ ያለኝ ይመስል በአንድ መልኩ ለአለማዊነት እውቅና ስሰጥ በአንድ ወገን ደግሞ በጣምም እፀየፋለው የቱ እሆን???
Dec 10, 2020በማንኛውም ሰው ውስጥ ሁለቱ ነገር ያለ ነው፡፡ለአለማዊነት እውቅና እንድትሰጥ ሚያደርግህና ሚገፋፋህ ርኩስ መንፈስ ነው፡፡ሰይጣን ሁሌም አለሙ መልካም መሆኑን፡ ሀጢያት መስራት ችግር እንደሌለው፡ አመንዝራነት ሀጢያት እንዳልሆነ፡በዚህ አለም ላይ ከትንሹ እስከ ትልቁ ሚፈፅመው ተግባር መሆንና ምንም ችግር እንደሌለው ደጋግሞ ይነግርካል አለፍ ብሎም አንተም እንድፈፅምና እውቅና እንድትሰጥ አብዝቶ ይገፋፋሀል፡፡አንተ ግን አይሆንም በለው አመንዝራነት ፍፁም ሀጢያት መሆኑና አምላክ የሚፀየፈው ስራና ሀሳብ መሆኑን ደጋግመክ ለራስክ ንገረው፡፡ሰውም የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ማደሪያ እንጂ የርኩስ መንፈስ ማደሪያ አለመሆኑን ማወቅ አለብክ፡፡ስለዚህ አመንዝራነትን ፍፁም ተፀየፈው፡፡
Dec 11, 2020