ለምን እንደሆነ ባላውቅም እንዲሁ ከመሬት እየተነሳ ይደብረኛል። ጥሩ ውሎ ውዬ እራሱ የሆነ ሰአት ላይ መስማትም ፣ማውራትም፣ መሳቅም… ያስጠላኝና ዝምእላለሁ በቃ ከሆነ ሰአት በኋላ ደሞ እንደ አዲስ ማዉራት እጀምራለሁ። እና best friend የለኝም እንዲኖረኝም ብፈልግ እራሡ ወንዶችን ነው ምመርጠው ብዙ ጊዜ ብሞክርም የማገኛቸው በሙሉ የራሳቸው ጓደኞች አላቸው እና bf አለኝ እሱን እንደ ሁሉ ነገሬ አድርጐ መያዝን አልፈለኩም ለምን ብባል ግን እኔንጃ ነው መልሴ። እሡ አብሮኝ እያለ እንኳን ብቸኝነት በጣም ይሰማኛል። እኔ ሰውን ስቀርብ በጣም በፍጥነትና ቀለል ባለ መንገድ ይሄንን ስለሚያውቅ bfe ሌሎችን ወንዶች እንደ best friend ስቀርብ ደስ አይለውም እና ሁሌም እንጣላለን ከዛ እነዛንም እተዋቸዋለሁ ድጋሜ ወደ ድብርቱ ስሜት እገባለሁ። እንዴት ላስተካክለው እችላለሁ?? ይሄን ስሜቴን?
Dec 09, 2020Make urself ur best friend, rely on things that give u happiness when done by urself. Don't always expect other to be ur source of happiness. plus if u love ur bf, i don't think it would be wrong when u spend so much time with him.
Dec 09, 2020