በኢትዮጵያ የጌም ኢንዱስትሪው አላደገም ባይ ነኝ። ምክንያቱም ተመልከቱ ፍላጎቱ የለንም ለምሣሌ:- GTA,FIFA,PES ወዘተ... አሉ የሚባሉ ጌምች ናቸው እኛ ጋር ግን ተመልከቱ የ"mission" ጌም ራሱ የለንም እስካሁን ። ኩኩሉ ጌም ማድነቅ ፈልጋለው በዚህ አጋጣሚ ምክንያቱም የሀገራችንን የጌም ኢንዱስትሪ በትንሹም ቢሆን አሳድጎታል። እና እናንተ ስለ ሀገራችን የጌም ኢንድስትሪ ምን ትላላችሁ ?
Dec 08, 2020Tbh lik neh betam awo biserabet ewnt million dollars industry nw..south korean mayet beki nw......gn demo enga ye real life mission kebdonal betam leza nw game wist yalgebanew...
Dec 09, 2020