ንስሃ ምን ማለት ነው? ንስሀስ እንዴት ነዉ ሚገባው?
Dec 08, 2020ንስሃ ማለት መፅፅት ማለት ነው ። ለሰራነው ጥፍት ተፀፅተን ይቅርታ ከፈጣሪ ምንጠይቅበት እና ኃጢኣታችን ምንታጠብበት መንገድ ነው ። የቆሸሸ ልብስ በሳሙና እንደሚፀዳ ሁሉ የሰው ልጅ ኃጢአትም በንስኃ ይታጠባል። ንስሀ ለመግባት 1, መፀፀት 2,የልቦና ዝግጀት 3,እምነት ያሰጸልገናል ። ንስሀ ምንገባው ኃጢያታችን ለነፍሰ አባት ተናዘን, አሱ ሚሰጠንን ቅጣት በመወጣት ነው። ቅጣቱ እንዳስፈላጊነቱ 1,ጾም 2,ፀሎት 3,ስግደት 4,ምፅዋት ሊሆን ይችላል
Dec 09, 2020