Anonymous
#education
በግል የፓይለት ኮርስ የሚሰጡ ኮሌጆች የምታቁት ካለ እስቲ???
Dec 08, 20207 engagements
በግል የፓይለት ኮርስ የሚሰጡ ኮሌጆች የምታቁት ካለ እስቲ???
Dec 08, 2020Rift valley min yisanewal
Dec 09, 2020😂😂😂😂
Dec 09, 2020GTA V
Dec 09, 2020አቢሲኒያ ግን expensive ነው
Dec 09, 2020How much? Paymentu
Dec 09, 2020አቢሲኒያ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል የፓይለት ማሰልጠኛ ት/ቤት ነው። አድራሻ : ቦሌ ኦሮሚያ ህንፃ አከባቢ ነው። ለመማር የሚወስደው ግዜ አንድ አመት ተኩል። ክፍያ = $60,000 (በእኛ ወደ 2.2 ሚሊየን ብር አከባቢ ነው ) ከ ሁለት አመት በፊት የጠየኩት መረጃ ነው በአሁኑ ሰዐት ምን አልባት በኮሮና ምክንያት ሊቀንስ ይችላል።
Dec 09, 2020National Avation College
Dec 09, 2020