Anonymous
#technology
እስቲ ይሄንን ቻነል ከምትጠቀሙ ሰዎች ስንቶቻቹ የ4G WiFi ትጠቀማላቹ?...እናም በወር ስንት ትከፍላላቹ?...እና የት ሂዳቹ ነው ክፍያውን ምትፈፅሙት?...ይሄንን አገልግሎት(ማለትም ክፍያውን) ቤታቹ ድረስ ሰው ቢያመጣለቹ እስከ ስንት ብር ለመክፈል ፍቃደኛ ትሆናላቹ?... መረጃው ተፈልጎ ስለሆነ በቅንነት ይመልሱልኝ። WiFi ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት የተሰጣቸውንና ወጪው ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት የሚዘጋ ከሆነ አስተያየት አይስጡ።
Dec 08, 20206 engagements