Anid Protestat amagn yehone sw ale enibel Enam yihe sew protestant amagn bicha nw enam lela ngr ayaderigim like never loves to go to church,,,mageligel,alitetemekem,he sometimes reads bible,and prays sometimes, but he loves jesus morethan anything. And loves to listen to musics(not spirituality songs of course)because that's the only way je skips reality vs his depressions and so on. did you think iam out of the sight ,like God never loves me because i don't like to go to church and mageligel even metemek and just listening to musics😭😭😭😭idk what to do and i need the truth And what was point meselachihu Anid protestant amagn ,amagn lemebal mn yasifeligewal?
Dec 08, 2020ሰላም ውድ ወንድሜ ወይም እህቴ! ከላይ የላኩት የዶክተር ማሙሻ ስብከት ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ! ክርስትና ማለት ክርስቶስን መምሰልም አይደል? እናም የማደርጋቸው ነገሮች ምን ያህል እግዚአብሔርን ያከብራሉ? ምን ያህል የማያምኑ ጓደኞቼን ያንፃሉ? ብለን ልናደርግ ይገባናል! ዘፈን ከማዳመጥ እግዚአብሔር እንዴት ይከብራል? ጭራሽ አንተን ድብርትህን እንድታዳምጥ ያደርግሃል እንጂ! ዘፈን መስማቱ ጓደኞችህን "እሱም እንደኛው ነው ጴንጤ አስመሳይ ነው" ብለው እንዲሰናከሉ እንጂ ወደ ጌታ እንዲመጡ ምን ይረዳቸዋል? አየህ አይደል ዘመኑ አልቋል ለስጋችን ስናስብ ጌታ እንዳይመጣብን እግዚአብሔር ማያከብሩ፣ የማያምኑትን የሚያሰናክሉ ነገሮችን ከመስራት መቆጠብ፣ በዛ ላይ ቃል ማንበብ እያንዳንዱ መልስ ነውና፣ መፀለይ 5 ደቂቃም ብትሆን ከልብህ ስታናግረው ሳታስበው አንድ ሰአት ይሞላል፣ በዛ ላይ የሙዚቃው ባለቤት አለም ሳትሆን እሱና እሱ ብቻ ነው ሊመለክበት የተፈጠረው ዜማ ስለዚህ ዝማሬዎች አዳምጥ (የሉቃስ ወንጌል ምዕ. 21) ---------- 34፤ ነገር ግን ልባችሁ በመጠጥ ብዛትና በስካር ስለ ትዳርም በማሰብ እንዳይከብድ፥ ያ ቀንም በድንገት እንዳይመጣባችሁ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤ 35፤ በምድር ሁሉ ላይ በሚቀመጡ ሁሉ እንደ ወጥመድ ይደርስባቸዋልና። 36፤ እንግዲህ ሊመጣ ካለው ከዚህ ሁሉ ለማምለጥ፥ በሰው ልጅም ፊት ለመቆም እንድትችሉ ስትጸልዩ ሁል ጊዜ ትጉ። 🤍 እህትህ ነኝ ስላስረዘምኩት ይቅርታ
Dec 08, 2020