so y'all guys are really think #Covid-19 ኢትዮጲያ ላይ ቀንሷል??😂 አረ ጓዶች የምር #healthy_Minster ሿሿ እየሰሩን እኮ ነዉ😃😂 who else እስኪ እንደኔ በትክክል እየተከታተለ ያለዉ?? የሚመረመረዉን ሰዉ እኮ በአንዴዉ ከ22,000k ወደ 4k አወረዱት😄 btw እኔ በስረአት 2ግዜ ታምሜ recover አድርጊያለዉ። ብቻ ግን ሁላቹም give a God damn care for yourself I'm not a healthy minster but all i currently watches is its becoming worse than ever ymrr!!
Dec 07, 2020ከ22ሺ ወደ 4ሺ ያነሰው ሿሿ ለመስራት ሳይሆን የመመርመርያ ኪት እጥረት ስላለ ነው(አብዛኞቹ መመርመሪያዎች እዚህ ከሚመረተው ኪት ለየት ያለ ነው ሚጠቀሙት) and yes the virus is a real threat someone i know died because of covid19
Dec 08, 2020