ሰላም ይህን ጥያቄ ልትመልሱ ለተባበራችሁኝ በሙሉ👋👋 ጥያቄው ለ 7 አመት ከኖርኩበት ሰፈር በቅርቡ በቤተሰብ ግላዊ ምክንያት ልንለቅ ነው እና አዲሱ ሰፈሬ ካሉት ልጆች በምን ሁኔታ ብቀራረብ ጥሩ ነው በተለይ ቺኮች ጋ ብዙ ሰው ከሰፈር ቺክ ከይመቸኝም ሲሉ እሰማለሁ እና ኮራ ብየ just friend ነገር ልግባባ ወይስ በጠባሽ ሙድ ልቅረባቸው ??? Thanks😻😻
Dec 07, 2020አባዬ እጠብሳለሁ ብለሽ localዎቹ እናዳይጠብሱሽ 😂
Dec 08, 2020