ሴት ነኝ በጣም ወፍራም ባልባልም ጭኖቼ ወፈር ያሉ ናቸው (tight fat አለኝ) እና ብዙ ሰዓት ተቀምጬ ስነሳ ወይም ደግሞ ትንሽ እንኳን ከተራመድኩ እግሮቼ መሀል በጣም ያልበኛል እና ልብሴም እየረጠበ ቅርጽ ይይዛል ...ስራመድ እናምዘ ተቀምጬ ስነሳ በጣም ነው የምሳቀቀው ... ምን ባረግበት ይሻላል ?
Dec 07, 2020I think baby powder mnamn. I saw that on YT.
Dec 08, 2020