Admins pls approve ተማሪ ነኝ አካበድክ ባትሉኝ እንጂ ጎበዝ ከሚባሉት ተማሪዎች መካከል ነኝ። እኔ ከሁለት አመት በፊት ለረጅም ሰአቶ ማጥናት እችል ነበር። ብዙ ጊዜ ለሊቱን ሙሉ ያለሻይ ሳላንቀላፋ አጠና ነበር። አምና እና ዘንድሮ ግን እንቅልፋም ሆኛለው ዝም ብሎ ማንቀላፋት ብቻ በቀን ለ9 ሰአት ምናምን ተኛለው። ሻይ ቡና ለእንቅልፌ ያባብሳሉ እንጂ አያሽሉኝም። እና ይሄን ነገር እንዴት መቅረፍ እችላለው።
Dec 06, 2020Bro orthodox kehonk bzu sw awkalehu endante if u don't wanna accept it u can lemsale grade 12 yeneberech top girl neberech beka manm aybeltatm keza university letalf stl wedekech the cause was like u be enklf meknyat so metsley alebh mesged tsebl tetemek besu yeshalhal lela emnet teketay kehonkm sewochn amakr ayzoh egziabher yrdah🙏🙏🙏
Dec 07, 2020