#personal I was an orthodox but and ken bemenged sihed I get yehone metshaf wedko the name was ህይወትን ና ሞትን በተመለከተ መፅሐፍ ቅዱስ ምን ይላል I picked up and anebebkut It says that ከሞትን በኋላ ህልም አልባ እንቅልፍ እንደሚወስደን and ስንሞት ከእኛ ተለይታ የምትሄድ ነፍስ እንደሌለች i didn't believe it ሌላኛውን ገፅ ገለጥኩት it says ''አንድ ምድራዊ አባት ልጁ ምንም ያክል ቢያጠፋ በሚዘገንን ለማየት በሚቀፍ እሳት ውስጥ ያቃጥለዋል ወይስ ሌላ ሰው ሲያቃጥለው ቢያየው ዝም ይለዋል? እንደማደርገው የታወቀ ነው! ታዲያ ምድራዊ አባት ይህን ያክል ከራራ የሰማዩ አባት ምን ሊያደርግ እንደሚችል አስበው !!'' And ከመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ዮሐ 11:11-14 ያለውን ጠቀሰና ኢየሱስ ሞትን ከእረፍት ና ከእንቅልፍ ጋር እንዳመሳሰለው ሲናገር እና ሌላ ብዙ ምሳሌ ጠቅሶ ሲናገር በቃ አመንኩት ከዚያ ጀርባውን ስሾፈው ድረ ገፃቸው (መፃፍ ስለማይችል ነው ያልፃፍኩት) ላይ ተጨማሪ ማግኘት እንደምችል ነገረኝ ። ሀይማኖቱ የይሖዋ ምስክር እንደሚባል አወኩ! የምሬን ነው ምላችሁ እያንዳንዱ የሚያደርጉት ነገር መፅሀፍ ቅዱስን ጠብቀው ነው ! And my families are Orthodox ግን i wanna be የይሖዋ ምስክር ! What should i choose guys ያወኩትን መሆን ወይስ እነሱ ኦርቶዶክስ ስለሆኑ እኔም መሆን?
Dec 06, 2020Don't do that bro...mechm jehovah witness indathon...ine jehovah witness nbrku fam wstm still alu gn benesu haymanot lay betam yetelek tnat adrige bzu ngr agignchalew....pleass inbox inawra !
Dec 06, 2020