Anonymous
#entertainment
አሪፍ የ ግራፊክስ app የሚያቅ ካለ በ ስልክ የሚሰራ? amharic font ያለው ጥቅሶች ለመጻፍ ፈልጌ ነበር app ን ወይም ስሙን ንገሩኝ plis 🙏
Dec 05, 20204 engagements
አሪፍ የ ግራፊክስ app የሚያቅ ካለ በ ስልክ የሚሰራ? amharic font ያለው ጥቅሶች ለመጻፍ ፈልጌ ነበር app ን ወይም ስሙን ንገሩኝ plis 🙏
Dec 05, 2020Snapseed For the font use fyngeez keyboard
Dec 06, 2020Picsart
Dec 06, 2020