Anonymous
#religion
Question for ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዩች Fenan Befikadu አልበም አላት? ካላት እስቲ ላኩልኝ በጣም ነው የምትመቸኝ .plus ሌላ እንደሱዋ አሪፍ ድምፅ ያለው ዘማሪ ካወቃችው መዝሙር ላኩልኝ or የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ላኩልኝ ። አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
Dec 05, 20206 engagements
Question for ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዩች Fenan Befikadu አልበም አላት? ካላት እስቲ ላኩልኝ በጣም ነው የምትመቸኝ .plus ሌላ እንደሱዋ አሪፍ ድምፅ ያለው ዘማሪ ካወቃችው መዝሙር ላኩልኝ or የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ላኩልኝ ። አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
Dec 05, 2020Her voice is really captivating.
Dec 06, 2020Selam Desta aflalig
Dec 05, 2020Search it on youtube
Jan 05, 2021መዝሙር ለ ሰው ድምፅ ብለክ/ሽ የ ምትሰማ/ሚ ከሆነ የ መዝሙሩ መንፈሳዊነት ምንድንነው ጥቅሙ?
Dec 05, 2020