Selam selam...I just found out I’m pregnant .... n I’m 5th yr engineering student...what should I do...I’m confused betam
Dec 04, 2020በጣም ያሳዝናል በጣም ሊያውም 5ተኛ አመት ሆነሽ እንዴት ኮንዶም አትጠቀሚም ?? ምን ያህል ላስረገዘሽ ሰው እምነት ቢኖርሽ ነው ?? አታስቢም እንዴት በሽታው በበዛበት ጊዜ HIV ባለበት ዘመን እንዴት እንዴት ምን እያሰብሽ ነው የምር ራስ ወዳድ ነሽ ለራስሽ ባታስቢ ለቤተሰብሽ አታስቢው ተይው ቤተሰብሽን ለሚመጣው ልጅ አታስቢው በጣም ራስ ወዳድ ለጊዜአዊ ስሜት ብለሽ ሂውትሽን ማበላሸት የምር ከልቤ ነው ያዘንኩብሽ ከልቤ እንግዲህ ''የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም ''አደል የሚባለው በቃ አንዴ ሆንዋል ራስሽን አረጋጊ ለቤተሰብሽ ምንም ሳትደብቂ ስለተፈጠረው ነገር በሙሉ ንገሪያቸው ያበጠው ይፈንዳ አደል የሚባለው ለቤተሰብሽ ለመናገር በጣም ሊከብድሽ ሊያስጨንቅሽ ይችላል ግን ሁሌም ማሰብ ያለብሽ እሄን ነገር ከቤተሰብሽ ውጪ ሌላ ማንም ሊፈታው አይችልም በቃ ቤተሰቦችሽ ለአንቺ ነው የሚኖሩት ስለተፈጠረው ነገር እውነታውን ተናግሪ እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር አደል የሚባለው የፈለገ ቢቆጡሽም ቢያዝኑብሽም በቃ ለጊዜ ስለሆነ ሳትደብቂ ነገ ዛሬ ሳትይ ንገሪያቸው የኔ እህት ሳልነግርሽ ልጁን እውነት ለማስወረድ በጭራሽ እንዳታስቢው በጭራሽ ።እሺ አይዛሽ ሁሉም ነገር ያልፉል እስኪያልፋ ነው እንጂ ሁሉም ነገር ያልፋል እውነት አረገዝኩ ብለሽ እንደነገርሽን ወለድኩም ብለሽም እንደምነግሪን ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ከእንቺ ጋር ይሁን ።ደሞ የሚቸግርሽ ነገር ካለ የምችለው የአቅሜን ያህል ለማድረግ እሞክራለሁ እኔም እንዳንቺው ተማሪ ነኝ በገንዘብ ባልችል በሀሳብ ከጎንሽ ለመሆን ቃል ገባለሁ እሄን የሚሆነው ልጁ ከወለድሽው ነው ።ሰው የሚልሽን ሳይሆን አንቺ ትክክል ነው ብለሽ የምታስቢውን ነገር አደርጊ ። እውነት ጥሩ ትምህርት ነው የሚሆነው ተማሩበት እውቀት ከትምህርት ቤት ብቻ አደለም የሚገበየው ከእንደዚህ አይነት ሂወትም ነው
Dec 05, 2020