በጣም የምወዳት እህት አለችኝ። እድሜዋ 19 ነው። እና አብረን አንድ ግቢ ውስጥ ከሚኖር ልጅ ጋር የፍቅር ግንኙነት ጀምራ ነበር እናም ፍቅር ከጀመሩ ገና አንድ ወራቸው ነው። ነገር ግን ግንኙነታቸው ትንሽ ስላጠራጠረኝ ስልኳን ከፍቼ የተፃፃፉትን ነገር ሳነብ ለ S_X እንደተቀጣጠሩ ተረዳሁ። በወቅቱ በጣም ተናድጄ ነበር እና ለሷም ለእሱም ትክክል እንዳልሆኑ ነገሬያቸው እነሱም በሀሳቤ ተስማምተዋል።ለእሷም ለብቻዋ ያለውን ነገር በዝርዝር ነግሬያት የዚህ አይነት ግንኙነት ውስጥ እንደማትገባ ቃል ገብታልኝ በጥንቃቄ እንዲቀጥሉ ተስማምተን ነበር። ግን አእምሮዬ ሰላም ሊያገኝ አልቻለም እንዲዚ ቢያረጉ እዚ ቦታ ቢሄዱ ምናምን እያልኩ ብዙ ነገር እያሰብኩ ነው። ያው እሷ በጣም ሀይለኛ ስሜት ውስጥ ስለሆነች ነገሩን በትክክል ላትረዳው ትችላለች። እና ከዚ አይነት ሙድ ውስጥ እንዴት ልወጣ እችላለሁ እህቴንም እንዴት ልጠብቃት እችላለሁ። please የዚህ አይነት ስሜት ያጋጠማችሁ ካላችሁ እርዱኝ።
Dec 04, 2020Metfo nw kemitilat Eskitageba endeza alemaregua yalewn tikm beteley be haymanot yalewn ngr asredat.. le esu after marriage sihon tru endemihon asredat...ymrm demo ke liju ga tewadew kehone (real love) mnm endemayaschekul asredat
Dec 05, 2020