Anonymous
#personal
#personal ምንም ጥልቅ የሆነ ስሜት አይሰማኝም በቃ ለሁሉም ነገር ስሜት አልባ ነኝ የቅርብ ሰው ሞቶ እንኳን ምንም ስሜት የለኝም ችግሬ ምንድነው?
Dec 04, 202019 engagements
#personal ምንም ጥልቅ የሆነ ስሜት አይሰማኝም በቃ ለሁሉም ነገር ስሜት አልባ ነኝ የቅርብ ሰው ሞቶ እንኳን ምንም ስሜት የለኝም ችግሬ ምንድነው?
Dec 04, 2020ስሜት አልባ መሆንክ እንዴት ተሰማክ?
Dec 04, 2020እድሜህ ሊሆን ይችላል ስንት ነህ
Dec 04, 2020መፍትሔውን ካገኘኸው ለኔም ንገረኝ
Dec 04, 2020ጠበል ሞክር እስኪ
Dec 04, 2020You are disconnected from yourself
Dec 04, 2020Enem endezaw negn, ategebe yalewn sew hula eyasikeyemiku new.
Dec 05, 2020Era tenah yaterateral memrmer albh
Dec 04, 2020Ambo tebel new😂
Dec 04, 2020Yhen syanebu "job done " ylalu nechochu
Dec 04, 2020