You cant directly download videos from fb...unless.you have idm or xdm
Dec 04, 2020You cant directly download videos from fb...unless.you have idm or xdm
Dec 04, 2020✅ከFacebook ላይ እንዴት Video ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል። 💠Facebook ላይ የምንፈልገው ዓይነት Video እናገኝና ቪድዮውን ዳውንሎድ ማድረግ እንቸገራለን። 💠Facebook ላይ ማንኛውም Video ወደ ሞባይል ስልካችሁ ወይም ኮምፒዩተራችሁ ላይ ያለምንም ተጨማሪ application እንዴት Download ማድረግ እንደምትችሉ እናያለን። 💠1. ፌስቡካችሁን ትከፍቱና Download ማድረግ የፈለጋችሁትን ቪድዮ ያለበት ፖስት ከላይ በቀኝ በኩል(...) ምልክትን ክሊክ ማድረግ 💠2. "Copy Link" የሚል ይመጣል እሱን ክሊክ ማድረግ 💠3. አሁን Facebook ትወጡና(log out ሳታደርጉ)chrome Browser ወይም ያላችሁን Browser ክፈቱ 💠4. ብራውዘሩን ከከፈታችሁ በኋላ አድራሻ መፃፍያው ላይ ከላይ Copy ያደረጋችሁትን Paste አድርጉት። Paste ስታደርጉት የፈለጋችሁት ቪድዮ ይመጣል። 💠5.ብራውዘራችሁ አድራሻ ላይ ያለውን የቪድዮው አድራሻ ማለትም፦https://www.faceboo...የሚለው አድራሻ ላይ https://www የሚለውን እናጠፋና ባጠፋነው ምትክ mbasic በሚል እንተካዋለን። 💠አሁን አድራሻው፦ mbasic.facebook.com/...የሚል ይሆናል ማለት ነው። በዚህ መልኩ ካስተካከላችሁ በኋላ Go በሉት። 💠6. ቪድዮ ይከፈታል። ቪድዮ እንደተከፈተ Play በሉት። ቪድዮ ይጀምራል 💠7. Video ከፍታቹት በጣታችሁ ቪድዮው ጫን በሉት።ጫን ስትሉት "Download Video" የሚል ሲመጣ አሱን ነክታቹ Download አድርጉት። 💠 Thank you #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 🗣➹share &Join Us 👇🏾👇🏾👇🏾 @ethiotechnologyyE @Ethio_technology_info_bot ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
Dec 06, 2020What is idm and xdm?
Dec 04, 2020