ከምንም ነገር በላይ ልቤ እስኪጠፋ ድረስ የምወዳት ልጅ አለች። ሁለታችን አንድላይ እንዳንሆን ከበቂ በላይ ምክንያቶች ነበሩ ግን ፍቅራችን በልጦ አንድላይ ሆንን። ከሆነ ጊዜ በኋላ ግን ምን እንደሆነ አላቅም እየወደደቺኝ እሷን ተነጥቄያለሁ። አንድ ቀን ፈጣሪ ፀሎቴን ሰምቶ የቆሰለውን ልቤን አይቶ መልሶ አንድላይ ያረገናል ብሎ ውስጤ ቢነግረኝም ቀን ባለፈ ቁጥር የማየው ነገር ተስፋዬን እያጨለመው ነው። የዕለት ኑሮዬን እያበላሸው ነው። ምን ባደርግ ይሻላል? ተስፋ ልቁረጥ ወይስ ልጠብቃት?
Dec 03, 2020Gerami adergeh new yetsafkew👍👍....Derset/liboled mnamn eyemokerk tebekat bayy negn.
Dec 04, 2020