የሆነ ኦሮምኛ መዝሙር ነው ዘማሪው/ዘማሪዋን አላውቃትም ግን የምታውቁ ካላችሁ መዝሙር ላኩልኝ 🙏🙏🙏መዝሙሩ እንዲህ ነው ብዙም አላውቀውም ካወቃችሁት የማስታውሰው ...... አማ ባራ ባራ አቲ ሞቲ ዳ አቲ /2x/ ምስጉን ነህ አንተ እስከዘለአለም እያለ ይቀጥላይ መዝሙር የምታውቁት ላኩልኝ ወይም ቻናል ላይ ካለ የቻናሉን ሊንክ ላኩልኝ ። አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
Dec 03, 2020Galatefamaa dha Hamma baraa barattii( 2) Hamma baraa baratti mootii dha ati(2) Mezmuru yelegnim sorry😁
Dec 03, 2020